RSS

በባሌ ሀሚዳ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ከ800 በላይ ደረሶችን ሲያቀሩ የነበሩ ሸህ ለአልሸባብ ወጣቶችን ይመለምላሉ በሚል ውንጀላ መታሰራቸው ተገለፀ

06 Apr

በባሌ ሀሚዳ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ከ800 በላይ ደረሶችን ሲያቀሩ የነበሩ ሸህ ለአልሸባብ ወጣቶችን ይመለምላሉ በሚል ውንጀላ መታሰራቸው ተገለፀ፡፡
ሸህ አብዱልዋጂድ ሸህ ዩሱፍ መልቱ ወደ ምትባል ከተማ በመሄድ ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ እንደሄዱ መቅረታቸው ነው የተነገረው፡፡
እንደ አካባቢው ምንጭ ሸህ አብዱልዋጅድ ከመቱ ከተማ በፖሊስ ኃይሎች ጃራ ወደምትባል ከተማ እንደተወሰዱና በወሬ ደረጃ ሮቤ ጎባ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙም ተጠቁሟል:

 
Leave a comment

Posted by on April 6, 2013 in Uncategorized

 

Leave a comment